Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Sep 30, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/01/2019 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሀግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 27/01/2019 እና በ30/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታአወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-SSNT-T644 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ– በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል Phase 1 ሕንፃ ውስጥ የሚገኙ 3 የተለያዩ ቦታዎች ላይ ለምርት ማሳያ ቦታ፤
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል Phase 1 ሕንፃ ውስጥ የሚገኙ 3 የተለያዩ ቦታዎች ላይ ለምርት ማሳያ ቦታ፤ ጌጣጌጥ ወይም የከበረ ድንጋይ መሸጫ እና 2 ሱቆች የሚፈለጉትን ምርት ወይም አገልግሎት መስጫ የሚውሉ ባዶ ቦታዎችን በኪራይ መስራት የሚፈልጉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና/ጋራዥ/ አገልግሎት ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጥገና /ጋራዥ/ አገልግሎት በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጥገና /ጋራዥ/ አገልግሎት በግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Water and Energy፡ Procurement of Laptop Bag
Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8a05aced-1c96-4c4a-a4f9-20f25a2ec542/open Lot Information
የተሽከርከሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጊንጪ ትሬዲንግ መካከል ስላለው የፍርድ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ተሽከርካዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/16/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጀማል አብዶሽ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ መዓዛ ወረስ መካከል ስላለው የፍርድ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለቢሮ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 005/2018 ዓ.ም የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል መጠኑ 40,000 (አርባ ሺህ) ቶን ለሶስት ወራት አቅርቦት ጊዜ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ / 17/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
የሃይኒከን ቢራዎች አ/ማ የታወቁና ብቃት ያላቸውን የከባድና መካከለኛ ተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዦችን አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (May 03, 2026) ለከባድና መካከለኛ ተሽከርካሪዎች ጥገና ጋራዥ የወጣ የፍላጎት ማሳወቂያ የሃይኒከን ቢራዎች አ/ማ የታወቁና ብቃት ያላቸውን የከባድና መካከለኛ
የቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ በተሰጠው ተግባርና ሃላፊነት መሰረት የ2018 3ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ በእሬሻ በእሪንዛፍ እና ዘቢዳር ቀበሌዎች ለድርጅትና የመኖሪያ የሚሆን ቦታ በሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ በተሰጠው ተግባርና ሃላፊነት መሰረት የ2018 3ኛ ዙር