Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/2025/26/23 1. ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ
ብርሃን ባንክ አ.ማ. በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፦ ቡባ/ሕአደ/ሐራጅ/039/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር DCDE 010/2018 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት የሚኙትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ባሉበት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት የሚኙትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የእንሰሳት ተረፈ-ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት እንሰሳት የሚገኘውን ዓመት ከሚያርዳቸው የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ አንጀት ቴስቲክል የሽሆና ጥፍር እና
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት እንሰሳት የሚገኘውን ዓመት ከሚያርዳቸው የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ አንጀት ቴስቲክል የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል ቴስቲክል’ቁርዝ የግመል ቆዳ እና ሌሎች ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የኮንክሪት ምሰሶ ማምረቻ ንብረቶችን ለመንቀል፣ ለማንሳትና ወደ ምትክ ቦታ ለማዛወር የአገልግሎት ሥራ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Sep 10, 2026) የጨረታ ማራዘሚያ በጨረታ ቁጥር ኢ.ኤ.አ/ፍፋግ/ግጨ 004/2019 ሎት 2 የኮንክሪት ምሰሶ ማምረቻ ንብረቶችን ለመንቀል፣ ለማንሳትና ወደ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 10, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ_12/2016 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባ/ዳር ዲስትሪክት ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Reporter (Sep 09, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጁ ቁጥር 97/90፤ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን
Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Interested and Qualified Bidders for the Provision Exhaust System Cleaning, Inspection and Maintenance of Ethiopian Skylight Hotel Phase I and II on Contractual Base
Ethiopian Herald (Sep 10, 2026) Invitation to TenderBid Announcement No. SSNT-T642 Ethiopian Airlines Group intends to invite interested and qualified
የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን (ኢሠማኮ) ለቀጣይ ሶሰት ዓመታት በየዓመቱ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter (Sep 09, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌደሬሽን (ኢሠማኮ) ከLo-Norway ከሚባል ለጋሽ ድርጅት ጋር በመተባበር የሚሠራውን ፕሮጀክት
Berhanena Selam Printing Enterprise Invites International Eligible Bidders for the Supply of UV Cleaner for Ink Jet Numbering Printing, Thermal Plates (various Sizes), and Thermal Plate Developer.
Ethiopian Herald (Sep 10, 2026) INVITATION FOR INTERNATONAL TENDER No.001/2026 Berhanena Selam Printing Enterprise invites international all eligible bidders for
Ethiopian Insurance Corporation Invites Eligible Bidders for the Supply of Vehicles Divided Into Two Lots.
Ethiopian Herald (Sep 10, 2026) Invitation for Bid (Bid No. FRMD/PD/001/2026) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ተቋማት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል እቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 10, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ተቋማት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል፡- 1.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት (የአውቶቡስ የኪራይ) አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 10, 2026) የአውቶቡስ የኪራይ አገልግሎትግዥ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፦ NEBE/NCB/03/2019 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ተኛው ቀሪና ድጋሚ ምርጫ