Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ የጋራ መኖሪያ ቤት እና ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 08, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID (LCB) 1. Amhara Bank S.C invites all interested bidders this local competitive bid for the supply of the following:- Bld Reference

Amhara Bank S.C Invites Bids for the Supply of Various Items Across Four Lots.

Reporter (Mar 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626 /2001 በሰጠው ስልጣን መስረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ መኪና እና መኖሪያ ቤት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ፡– አግጨ/005/ኦኩስፋ‐2/2018 ዓ.ም 1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ FUEL,

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ FUEL, OIL & LUBRICANTS ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር ሕንፃዎችን ገንብቶ የሚያከራይ ድርጅት ሲሆን አክሲዮን ማህበሩን ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም በጀት አመት ድረስ ያለዉን (የ3 ዓመት) የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ለማስመርመር እና ለጠቅላላ ጉባኤው የሂሳብ ሪፖርት የሚያቀርቡ የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርኮች ማለትም የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳዳር ኮርፖሬሽ በውስጡ የሚያስተዳድራቸው የተለያየ ቦታ የሚገኙ ሱቆችን እና ቦታዎች ለማከራየት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማስተላለፍ ይፈልጋል

የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽህፈት ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ሌሎች አላቂ፣ የፅዳት ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ጎማና መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ መምሪያ ለአ/ም/ከ/ማዘ/ቤታ/አገልግሎት ለሮድ ፈንድ ግንባታ ስራ የጎርፍ መውረጃ ቦይ ዲች ጥገና ሥራ፣ የጎርፍ መውረጃ ቦይ ዲች ጥገና ሥራ እና ሃረድ ክቭር ጥገና፣ ኮብል ስቶን መንገድ ጥገና እና ሰሌክት ግዥ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ወሎ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ምግብ ግብዓት የሚውል የአትክልትና ፍራፍሬ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c41a7800-1a2e-4403-8929-69433b8a254a/open Reference

Ministry of Revenue:PROCURMENT OF SANITARY GOODS-KOMBOLCHA

Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6da8d4a9-f6c3-4449-a764-917f1ae8a93c/open Reference

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የሰራተኛ ጥቅማ ጥቅም/የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9bea8e71-c6d2-4f74-b611-683480cbba0d/open Reference

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የተለያየ ሳይዝ ያላቸው የቀላል ተሽከርካሪዎች እና የከባድ ማሽነሪ ጎማዎች እና የፕሪንተር ቀለም (ካርትሬጅ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አሮጌ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና አሮጌ አልጋዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- OFWE 03/2018 ድርጅታችን የተለያዩ አሮጌ የቤት