Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን መሸጥ፣ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur (May 26, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 አዲሱ ስታዲየም ፊትለፊት ድጋፌ ህንጻ ጎን የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ 144 መሰረታዊ ማህበራትን የያዘ ህብረት ሥራ ማህበር

የቦታው ስፋት 789 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 27, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ መገርሳ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጥላሁን መገርሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/95861

የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ቡድን ለቢቡኝ ወረዳ እንስሳት ዓሳ ሃብት ጽ/ቤት የእንስሳት መድሐኒት በ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur (May 19, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ቡድን ለቢቡኝ ወረዳ እንስሳት ዓሳ ሃብት ጽ/ቤት የእንስሳት መድሐኒት በ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የፈረንጅ ጥድ እና የ“Grevillea Robusta” ድብልቅ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 27, 2025) የደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-13/2017 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገባ/ዲዲሳ ዲስትሪክት ላይ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች