Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 023/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 31/2018 በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ ከታች የተጠቀሱትን እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) INVITATION TO RE-BID NATIONAL COMPETITIVE BID Procurement Ref. No. Re-ZB/11/26 Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the procurement of Desktop Computer with accessories

Zemen Bank S.C Invites Bids for the Procurement of 80 Desktop Computers with Accessories.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Dire Dawa Administration Health Bureau Invites Contractors of GC/BC-6 and Above to Bid for the Construction of a Comprehensive Health Post Located at Wahil Cluster Legeoda Mirga.

Addis Zemen(Jan 06, 2026) Invitation to Bid Notice (NCB)Proc. Ref/No: DDA/HB/PC-03/2018 1. To: ALL CONTRACTORS OF GC/BC-6 & Above CONSTRUCTION

Ministry Of Revenue Hawassa Branch: Procurement of Car Rent Service Hawassa

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/96aeeb17-747f-4484-be19-27e1890d88fe/open Reference

Ministry of Revenue፡ Procurement Of Electronics Equipment’s (የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ)

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2e69037f-4c0e-496f-89c4-13fb8295bb9b/open Reference

ዉራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበራት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በቻግኒ ከተማ ቀበሌ 01፣ ባለስድስት ወለል (B+G+6) ንግድ እና ማይክሮ ፋይናንስ ህንፃ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ (የመሰረት ዉቅር ሥራ ግሬድ ቢም ዉቅር የመሬት ወለል ስላብና ቋሚ ኮለን ሥራ አንደኛ ወለል ኮለንና ስላብ፣ ደረጃ ሥራ ሊፍት) (ከቤዝመንት እስከ የ1ኛ ፎክ ስላብ ድረስ የጉልበት ሥራን ብቻ ለመስራት) ለማከናወን GC-4 እና በላይ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ የጉልበት ኮንትራት ግንባታ ሥራዉን በቁርጥ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

የከምባታ ዞን አንጋጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጅት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም የተለያዩ ግንባታ ሥራዎችን በሎት አከፋፍሎ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የከምባታ ዞን አንጋጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጅት ዓመት በዋን ዋሽ ፕሮግራም የተለያዩ ግንባታ

የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/03/2018 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች

የልጆች ዕድገት ሥልጠናና ምርምር ማእከል (ልዕሥምማ) የተከታታይ ሦስት ዓመታት ሂሳብ በተመሰከረለት ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የልጆች ዕድገት ሥልጠናና ምርምር ማእከል (ልዕሥምማ) በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት በመዝገብ ቁጥር 0166

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት የቢሮ እና የግቢ ጽዳት፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የኤሌክትሮኒከስ ጥገና እንዲሁም የመኪና እና የጀኔሬተር ቅባት እና ዘይት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት ላይ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት