Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 023/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 31/2018 በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ ከታች የተጠቀሱትን እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተለያየ ጊዜያት ለሚያካሂዳቸው ውድድሮች የሩጫ ስፍራ ዝግጁ ለማድረግ ለልኬት የሚሆኑ እቃዎች በተያያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 05, 2026) INVITATION TO RE-BID NATIONAL COMPETITIVE BID Procurement Ref. No. Re-ZB/11/26 Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the procurement of Desktop Computer with accessories

Zemen Bank S.C Invites Bids for the Procurement of 80 Desktop Computers with Accessories.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት ዕቃ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ብስክሌት እና የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎችን በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሠረት ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2018 በጀት ዓመት የሚውል የታሸገ ውሃ እና የምግብ ቤት መገልገያ ቋሚ አላቂ እቃዎችን ለዋና መ/ቤት እና ለደብረዘይት የስልጠና ማዕከል የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Oromia Job Creation And Vocational Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Asendabo Job Center Construction

Government(Jan 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7268dc08-5946-4243-a704-44f27d375ac0/open  Invitation to Bid 

ካዮ ኃ/የተ አትክልትና ፍራፍሬ ግ/ህ/ሥ/ዩኒየን በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች አ/አደሮች በያዝነው ምርት ዘመን 2018 ዓ.ም ከዲላ ከተማ ከሚገኝ መጋዘን ወደ ማራገፍያ ጣቢያዎች ለበልግ፣ መኸርና መስኖ የአፈር ማዳበሪያ ዳፕ/ምጥን/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Sidama Development Association (SDA) Invites Qualified Audit Firms to Submit Proposals for Annual Organizational Audits for Three Consecutive Years, Starting from FY 2025.

Addis Zemen(Jan 06, 2026) Invitation for External Audit Service I) Background Sidama Development Association (SDA) is an independent, non- political,

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of the Goods and Services

Addis Zemen(Jan 05, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER RE-BID AB /22/2025/26 Awash Bank invites

ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማ Shoring and Excavation Work በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ተ.ቁ የሎት ቁጥር የዕቃው ዝርዝር

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሀይሉ ሀ/መስቀል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሙሉነሽ መኩሪያ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን//ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የግብርና ፖሊቲዩን ቲዩብ፣ የግንባታ እቃዎች፣ የሲአይፒ የጽህፈት መሳሪያ እና የስፖርት ትጥቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል