Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 14, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸዉን የሰርቨር ኮምፒውተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የሰርቨር ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 08/2018 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸውን እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ ለሥራ አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም የሲስተም ዕቃዎችና አገልግሎትና ዝርጋታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 14, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዝክሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዳንኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/301570 በ21/02/2016 ዓ/ም እና
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Safegrow Charitable Organization is Seeking a Licensed External Auditor to Conduct the Annual Audit of its Financial Statements for the 2018 Ethiopian Fiscal Year (E.C.).
Reporter (Sep 09, 2026) SAFEGROW CHARITABLE ORGANIZATION External Audit or Recruitment Announcement Safegrow Charitable organization is a dedicated nonprofit organization
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለተለያዩ ዝግጅቶች እና መደበኛ የቢሮ አገልግሎቶች የሚሆን 0.5 (ግማሽ) ሊትር የታሸገ ውሃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በውል መሠረት መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Sep 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ለተለያዩ ዝግጅቶች እና መደበኛ የቢሮ አገልግሎቶች የሚሆን
አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ Model 2025 የሆነ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Sep 10, 2026) ለኤሌክትሪክ ተሽክርካሪዎች ግዥ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት
Sidama Bank Invites National Competitive Bids for Two Separate Lots: Lot 1 for Independent Core Banking System Attestation Services and Lot 2 for the Supply of ATM Cards and PIN Mailers.
Reporter (Sep 09, 2026) Re-Bid Invitation Notice Lot No Description of the item Bid Ref. No Bid Security Lot 1
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የጨረታ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል
Reporter (Sep 09, 2026) አየር ላይ የዋለ ጨረታ ማራዘምን ይመለከታል የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪዎች ጎማ እና ባትሪ አቅርቦት ግዥ
Digaf Micro Credit Provider S.C. is Seeking Qualified Individuals or Firms to Serve as Sharia Advisory Consultants for the Establishment and Digitalization of its Islamic Finance Business Division.
Reporter (Sep 09, 2026) EXPRESSION OF INTEREST (EOI)SHARIA ADVISORY CONSULTANT/ ADVISER Establishment and Digitalization of Digaf’s Islamic Finance Business Division
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 09, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ
The Consortium of Christian Relief and Development Associations (CCRDA) is Seeking Qualified Radio Stations and Media Organizations to Produce and Broadcast a High-quality Amharic Radio Drama Series and Awareness-raising Program Focused on Peacebuilding, Social Reconciliation, and Social Cohesion for a Period of 4-6 Months.
Reporter (Sep 10, 2026) CONSORTIUM OF CHRISTIAN RELIEF AND DEVELOPMENT ASSOCIATIONS The Consortium of Christian Relief and Development Associations (CCRDA)
Medecins Sans Frontres Belgium (MSF-OCB) Invites Bids for the Supply, Installation, Testing, Commissioning, and Training for Solarization and Inverter Charger Backup Systems.
Reporter (Sep 10, 2026) CALL FOR TENDER Solarisation and Inverter Charger Backup Supply & Installation Tender Reference: ET137/2026/NRG/09-01 Medecins Sans