Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የተጫራቾች መመሪያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ጄኔሬተር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 4 (አራት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 4 (አራት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በድጋሚ እና 1 (አንድ) ያገለገለ ጄኔሬተር ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ የመኖሪያ ህንፃ (G+1) እና የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ 25/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በሸዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አመወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም

ቡና ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 18, 2026) Invitation to Bid Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the procurement of Different Support License Renewal & Software M and Giveaway Items mentioned

Zemen Bank S.C Invites Bids for the Procurement of Different Support License Renewals and Software, as Well as Giveaway Items.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/ መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ አስተዳደር ጽህፈት ቤት የካሜራ ግዥ ሞዴል 5D Mark IV Full Frame Digital Camera With EF 24-105 Mm F/4L is Ll USM Lens Kit Black ካሜራ የሆነውን መግዛት ስለምፈለግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ዋናው መስሪያ ቤት) ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 06, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር NCB WWC 08/2018 የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን  (ዋናው መ/ቤት)