Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ኤሊያስ ሞጆ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/036/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባሕአዳ ሓራጅ/042/2018 ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ቡና ባንክ አ.ማ የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታ ስፋት 1,159.13 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ /ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ማማ ፍሬሽ እንጀራ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአራዳ ክ/ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ ባስገነባው የንግድ ማዕከል ውስጥ ለተለያዩ የንግድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

የወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 የወንዶ ትራንስፖርት ኩባንያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ/ማኑፋክቸሪንግ አገልግሎቶች የሚውሉ 3 የተለያየ ስፋት ያላቸው መጋዘኖች፣ ዘመናዊ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለከተማ አስተደዳር መሶብ አገልግሎት የሚውል እስታንድ ባይ ጀኔሬተር በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ   በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለከተማ አስተደዳር

Waajjirri Maallaqaa Bulchinsa Magaalaa Bishooftuu Dhiheessitoota Eeyyama Daldalaa Seeraqabeessa Qaban Caalbaasiidhaan Waldorgomsiisee Meeshaalee “Electronics” Addaddaa Wiirtuu Tajaajila Iddoo Tokkoo Kutaa Magaalaa Duukamiif Bituu Barbaada. Dorgomaan Caalbaasicha Irratti Hirmaachuuf Fedhii Qabu Ulaagaa Armaan Gadii Fi Qajeeltoowwan Dorgomtootaa Irratti Kaa’amu Guutachuudhaan Dorgomuu Danda’a

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ማዘጋጃ ቤት ከሊድ ወንዝ ላይ ለሚሰራው ድልድይ ግንባታ G.C4/ B.C3 እና ከዚያ በላይ በጨረታ ኣወደድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2026) የጨረታ  ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ማዘጋጃ ቤት ከሊድ

መኖሪያ ቤት የቦታ ስፋት 300 ካ.ሜ እና 90 ካ/ሜ የሆነ አፓርትመንት የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አብይ እንግዳ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሰለሞን እንግዳ መካከል ስላለው የፍርድ