Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎትየጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጀት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ
ተስፋ ድርጅት የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ በመፈፀም መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ዘመን ባንክ አ.ማ የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በተለያዩ ሴክተር የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 26, 2025) ስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የገላን ጉራ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 26, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የገላን ጉራ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2018 ዓ.ም በታቀደው መሠረት ለከተማ አስተዳደር የኢትዮጵያ ለከተሞች ፎረም አገልግሎት የሚውሉ Led Screen ኪራይ እና የመግቢያ በር Entrance Get Way ለማሰራት ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2018 ዓ.ም በታቀደው መሠረት
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
የቃሊቲ አዲስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለፅ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የቃሊቲ አዲስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም ለፅ/ቤት
በቤ/ጉ/ክ/መንግስት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ በከተማ አስተዳደሩ ስር ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በመደበኛና በመዘጋጃ ቤታዊ በጀት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-001/2018 በቤ/ጉ/ክ/መንግስት የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ል/መምሪያ
The Ethiopian Human Rights Commission Plans to Procure Electronic Case Management System (ECMS) Upgrade Services with the Integration of a Human Rights Monitoring Database (HRMD)
Ethiopian Herald(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for BidProcurement Reference Number: EHRC/ICB/01/2025 Ethiopian Human Rights
The Harari People Regional State Has Allocated Budget Towards the Cost of the Preparation and Construction Supervision of Road Construction Projects and Intends to Apply Part of this Budget to Payments Under These Consultancy Services
Addis Zemen(Oct 26, 2025) Invitation to Bid Procurement Reference Number: HTRDB/06/18 1. The Harari People Regional State has allocated
The Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Wants to Hire a Consultant to Conduct a Vital Study for the City’s Future Water Security
Ethiopian Herald(Oct 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። NOTICE OF INVITATION FOR BIDRequest for Proposal for consultancy