Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/035/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል።

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Fortune (May 17, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-35-2025/26 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder.

Awash Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.

Reporter (May 17, 2026) ሀ. ለጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁፕር 97/1990 እና 216/1992 አንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ

አንበሳ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የውሃና ፍሳሽ መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን ብዛት ሃምሳ (50) በFiber Reinforced Fiberglass የተሰሩ ተንቀሳቃሽ የህዝብ መፀዳጃ ቤቶችን በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የደህንነት መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደህንነት እና የሥራ ጫማዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያፌቤኮ/ብግጨ/ዕግ/22/11/18 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የደህንነት መጠበቂያ ዕቃዎች የደንብ ልብስ እና

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2019 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ ተሽከርካሪዎችና መሣሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ ዓይነት ያላቸው ዘይቶችና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ/ገንዘብ ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ/ገንዘብ

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢ/ካ/ገ/አስ/ፈ/ቤ/ት 001/2019 የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት በ2019 በጀት ዓመት

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን የተለያዩ አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት እና ለሪጅኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የስብሰባ ወንበር ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አገ/ሸ/ሪ/ግ/ጨ/01/2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ አገልግሎቶች እና እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 1ኛ ዙር ቁጥር 001 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ

የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) ወይብላ ማርያም ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የሚገኘውን ዋልማ ታፍ ነዳጅ ማደያ በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ለማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 11, 2026) አገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) በ2019 ዓ.ም. በጀት አመት ንብረትነቱ የዋግ