Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንባ/035/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ለብደር በመያዣነት የተመዘገበ ተሽከርካሪ ባለበት
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የቤት አውቶሞቢል ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለወ/ሮ መሰረት ተሻገር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በደ/ማርቆስ ከተማ በካርታ ቁጥር K/አብ–01007 የተመዘገበ
ፀደይ ባንክ /አ.ማ/ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የመጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዘን እንዲሁም በሜክሲኮ አካባቢ በሚገኝ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የ8ኛ ዙር 40/60 እና 2ኛ ዙር የካፒታል ፕሮጀክት ንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤት አሸናፊዎች ዝርዝር
Addis Lessan (Apr 25, 2026) የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ADDIS ABABA HOUSING DEVELOPMENT CORPORATION የ8ኛው ዙር የ40/60 የቤት ልማት
Hawassa University፡ Procurement of Grinder and Portable Balance MC 2nd Round
Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2ab1e27d-5604-44ed-8fb9-3d61a4a7b083/open Lot Information
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፡ ለግንባታ ስራ የሚዉሉ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2a612ef7-730b-4afb-ad57-08692e613ce0/open Lot Information
Salale University፡ Procurement of Educational Materials
Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/22a5a3fc-0def-45a2-aed8-edd5856457d1/open Lot Information
University of Gondar፡ Procurement of Food(ለምርቃ ፕሮግራም የምሳ ግብዣ አገልግሎት የሚውል)
Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/029900ca-80c9-4651-9cc5-f4b4a261f21b/open Lot Information
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፡ የተለያዩ ሚስማሮች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b3da8da1-9ebb-4c34-b0ed-a7ddba99d1ae/open Lot Information
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች እና ባንኩ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪ፣ ሞተር ሳይክሎች እና ቋሚ ንብረቶች አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 26, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/07/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች
CC – Adama Branch Office , Ethiopian Customs Commission Procurement of Uniforms
Government (Apr 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b1cab650-5199-4976-9573-0eb6f517fd5e/open Invitation to
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንዶሚንየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Apr 27, 2026) የኮንዶሚንየም የንግድ ሱቅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት)