Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 19/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተ. የገልግሎት የሚውል SACCO UNION FINSCIAl MANAGEMENI SOFI WARE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህ/ የገ/ቁ/ብ/ዩ/ኃ/ የተ. ሶፍትዌር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) የተያዙ የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) ለአቶ ጌታቸው አባት ስሰጠጡ ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረጁ የተዘረዘሩ መኖሪያ ቤቶችን በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሸሻስጡ

ሎኒ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2016 በጀት ዓመት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Ref no. LCO/00014/24የውጭ ኦዲተርን በተመለከተ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፣ ድርጅታችን ሎኒ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ 2016 በጀት ዓመት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ና ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የወፍጮ ቤት ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የወፍጮ ቤት ዕቃ ግዥ ፍላጎት Procurement Reference No: DU-NCB-G-0020-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ምንጣፍና ማጋረጃ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና ጥገና የእጅ ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመስኩ ከተሰማሩ ነጋዴዎች ዕቃዎችን ለመግዛትና ተሽከርካርዎችን ማሰራት ይፈልጋል

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) የተለያዩ ዓይነት ኦሪጅናል የፕሪንተር ቶነር ካርትሪጅ (ቀለም) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017የፕሪንተር ቶነሮ ካርትሪጅ (ቀለም) ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የተለያዩ ዓይነት ኦሪጅናል የፕሪንተር ቶነር ካርትሪጅ (ቀለም)

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Support for Sustainable Development (SSD) Invites Audit Firms to Be Appointed as External Auditors and Audit the Books of the Accounts of SSD for the Fiscal Years 2024, 2025, and 2026.

የጅማ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 ዓ/ም የበጀት ዘመን የሚውል የፅዳት እቃ፤ የጽህፈት መሣሪያ፤ የወርክሾፕ አላቂ ብረታብረትና ሌሎች የምርምር እቃዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጅማ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 ዓ/ም የበጀት ዘመን የሚውል የፅዳት እቃ፤ የጽህፈት መሣሪያ፤ የወርክሾፕ አላቂ ብረታብረትና