Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የይዞው ስፋት በካርታ 397 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 31, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ሰለሞን መሸሻ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሀና መሸሻ መካከል ስላለው የአፈፃጸም ክርክር ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር155549 በ26/2/2013

የቦታው ስፋት 92 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 31, 2025) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ መስፍን ኃይሉ እና እነ ህጻን ሳምሶን ኃይሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ/301912 በ29/02/2016

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ እና ሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 31, 2025) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 44/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 31, 2025) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች