Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Mar 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች እና ሎት 2. የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ቀለም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለእብናት ወረዳ ግ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በአውሮፓ ህብረት ፕሮጀክት ዘመናዊ የንጹህ መጠጥ ውሃ የእጅ ውሃ ጉድጉድ ግንባታ 1.
የእብናት ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለእብናት ወረዳ ግ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በአውሮፓ ህብረት ፕሮጀክት ዘመናዊ የንጹህ መጠጥ ውሃ የእጅ ውሃ ጉድጉድ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል
Government (Mar 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7082524e-b4b8-4c1a-8d88-8322b09ee051/open Reference Number: MTU-NCB-NC-0046-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: 0033/18 Procurement Information Procurement Type:
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራከሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ ብረት፣ ሚስማር እና የድልድይ ቤሪንግ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2017 የአማራ ገጠር መንገዶች
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ፣ ፕላትኒየም፣ ጊርቦክስ፣ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ ጨረታ
የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት መስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ለ2018 ዓ.ም የሚያስፈልጉ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ አላቂ ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት መስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ለ2018 ዓ.ም የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ሎት
የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ ያሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ጀነሬተር እና ኬብሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ
መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንግሥት በስልጤ ዞን ለሚገኙ ወረዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2018 ዓ.ም በወራቤ ከተማ ከሚገኘው ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብቃይ ወረዳ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ማመላለሻ ሁለተኛ ዙር ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ሕብረት
ወላይታ ልማት ማህበር እ.ኤ.አ. የ2025 በጀት ዓመት ዓመታዊ መጽሔት ሕትመት የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በውል ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ወልማ 05/2025 ወላይታ ልማት ማህበር / እ.ኤ.አ. የ2025 በጀት ዓመት
Ethiopian Federal Police: Purchase Requisition የተለያዩ የጥገና ዕቃዎች ግዥ77
Government(Dec 09, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ae826c63-c0af-4ed5-82d1-39b3ebbfe629/open Lot Information Procurement
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ፣ ጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የመኪና ስፔር ፓርት እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ
በደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን የካፋ ሁለ/ህ/ሰራ ዩኒየን በ2018 በጀት ዓመት ለዞኑ አርሶአደሮች የሚያሰራጨውን የአፈር ማዳበሪያ ለሚያጓጉዙ የጭነት መኪና ያላቸውን ትራንስፖርተሮች አጫርቶ ለማስጫን ጨረታ አውጥቷል
Addis Zemen(Dec 09, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢት/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን የካፋ ሁለ/ህ/ሰራ ዩኒየን በ2018