Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Mar 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት1. ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት2. የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ ሎት3. የጽዳት እቃዎች፣ ሎት4.
የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የስፖርት ትጥቅ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸዉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 16/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎችን ፈቃድ ያለቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች እና ሎት 2. የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፎቶ ኮፒና የፕሪንተር ቀለም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 08 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡12/2018 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 08 ለሚያሰራቸው
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን የበዴሣ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዲች የዉሃ መውረጃ ቦይ ሥራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን የበዴሣ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018
The Ethiopian Electric Utility Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Electric City Buses, Diesel Coach Buses, and Luxury Minibuses.
Addis Zemen (May 23, 2026) Invitation for Bids Bid No. EEU/F&FP/NCB-034/2018 The Ethiopian Electric Utility (EEU) intends to purchase of
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የቡና እርሻ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (May 23, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0021/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት እነ ወ/ሮ አበበች ሀይሉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ውብነሽ ሀይሉ መካከል
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 23, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሁሴን አሊ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዛሀራ ዲሌቦ መካከል ስላለው
Heineken Breweries S.C is Looking for Qualified and Eligible Pallet Manufacturers Who Can Manufacture and Supply Wooden Pallets
The Reporter (May 23, 2026) Expression of Interest for Manufacturing and Supply of Wooden Pallets Heineken Breweries S.C is looking
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የተፈጩ ጠጠሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ/ሻሽ/094/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት
Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (May 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cb1b9b53-049c-43fc-9d82-32e36ba73083/open Lot Information