Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Mar 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3a493d7f-be39-43ca-919b-3642137fd832/open Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0083-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 74- በድጋሚ
BONGA UNIVERSITY፡ ሎት 74- በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጠጠር 02 ግዥ
Addis Zemen (Mar 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 15/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው መነፅር (የእይታ መሳሪያ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የኤሌክትሮኒክስ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 18, 2026) የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ የፍኖተ ሰላም ግብርና ፅ/ቤት እድሳትን በአማራ ክልል በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋም ግንባታ ፈንድ ጽ/ቤት በጀት ለማሰራት በግንባታ
በአብክመ ግብርና ቢሮ የፍኖተ ሰላም ግብርና ፅ/ቤት እድሳትን በአማራ ክልል በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋም ግንባታ ፈንድ ጽ/ቤት በጀት ለማሰራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃGC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 18, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ የዋናው ቢሮ ኃላፊ ቢሮ ኢንተርየር ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን
በአብክመ ግብርና ቢሮ የዋናው ቢሮ ኃላፊ ቢሮ ኢንተርየር ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Mana Murtii Ol’aanaa Godina Shawaa Kibbaa Lixaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Caalbaasii Marsaa 2ffaa Raawwiin himataa
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ ካማሽ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሽኖች ከስቶክ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/Mach/170/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ ካማሽ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የSanitary Fixture አቅርቦት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር
Mana Murtii Ol’aanaa Magaalaa Adaamaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa(Nov 27, 2025) Caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa Mannee Abaataafi Murtii Abbaa Idaa Obbo Heenook Ingidaa faa N-2 jidduu
ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝ (iDE) ለመስኖ ውሃ የሚያገለግል የውሃ ፓምፕ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ኢንተርፕራይዝ
በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የላቦራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የግብርና ግብዓት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ.ቤ.አስ.ጽ/01.1/2018 በውሃና ኢነርጂ
የኦሮሚያ ቡና ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የደረቅ ቡና መፈልፈያ ማሽን፣ የእርጥብ ቡና መፈልፈያ ማሽን፣ የውሃ ፓምፕ እና የኤሌክትሪክ ጄነሬተር ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች እና አምራቾች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪ እና ሙሉ ሳውንድ ሲስተም ከነአክሰሰሪው በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 007/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የእስክሪን አክሰሰሪ እና ሙሉ
የቦታው ስፋት 133 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 28, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ክፍሌ ጉራራ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አዳነች ኦዳ መካከል