Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) በተሻሻለ ፎርክሎዝር አዋጅ ቁጥር 97/90 መሰረት የተሰጠ የ30 ቀን ማስጠንቀቅያ ማስታወቂያ የባንካችን አዋሾ ቅርንጫፍ የቀድሞ ሠራተኞች የነበረችሁ 1ኛ/ አቶ አንድነት እንዳለ በቀለ እና 2ኛ/ አቶ ገመቹ
Continue Reading የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
ዳሸን ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0024/25 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ
Continue Reading ዳሸን ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሕብረት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Reporter (Jun 01, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)
Continue Reading ሕብረት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 01, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ
Continue Reading ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ