Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 24, 2026) INVITATION TO BID Bid Reference No.: ERCS/GDS/SVC/0030/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) hereby invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the supply

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply of Different Items or Services.

Addis Zemen (May 24, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-17/2018 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጂማ ቅ/ጽ/ቤት በለጠ ጌራ ፤ሲግሞ ሰጠማ እና በቢያ ፎላ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጅማ ቅ/ጽ/ቤት የቁም ደን ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government (May 25, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/363d2516-1177-4957-8f40-08c5a234b1b5/open  Invitation to Bid  የኪራይ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: AACRA-NCB-NC-0119-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Non Consultancy Services

አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 25, 2026) Please click on this Link To Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/18aa5fc0-c86b-4d4e-8e71-95145d348bfe/open Invitation to Bid Procurement of Uniforms Procurement Reference No: WU-NCB-G-0163-2018-BID-Open-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

Wollo University፡ Procurement of Uniforms

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ በቢሮ፣ ዞን፣ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር አገልግሎት የሚውሉ፤ ሎት 1. የጽኅፈትና የጽዳት

በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ ሥር ለሚገኙት ለሁሉም ማሽነሪዎች የሚውል የጎማ እና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የንግድ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ራሔል አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሰለሞን ብሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ነጻነት አቡ እና የፍ/ባለዕዳ አሽብር ሰይድ መካከል ስላለው

90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ በላይነሽ ወ/ማርያም እና በፍ/ባለዕዳ እነ ደንነሽ በቀለ መካከል ስላለው የፍርድ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በምዕራብ ወለጋ ዞን የመነሲቡ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓ/ም ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉትን የጽ/መሳሪያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን እንዲውም የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል