Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ የምግብ ዘይትን በመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2025) ለመጀመሪያ ዙር የወጣ ገልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር (0017/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁ.2 መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት ያገለገሉ ቋሚ እና አላቂ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ማስወገድ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2025) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁ.2 መ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ቋሚ እና አላቂ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/15/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 03, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ 03/10/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች