Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የጨረታ ቁጥር ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ ቁጥር 11/2018 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች በድጋሚ

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸውን ባትሪዎች በድጋሚ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት እና ለሮሎ አገልግሎት የሚውል ጎማ /23.1R26 Radia Tyre / ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ

በአብክመ ግብርና ቢሮ በሥስት ቦታዎች የወፍጮ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/01/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ   የተበዳሪው ስም

ዳሸን ባንክ የተበዳሪ/አስያዥ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አገር አምባቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቢ ዘነበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/324727 በጥር 22

የይዞታ ስፋት 360 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ግንባታዎች እና የጥገና ስራዎች ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን በማሟላት የሚሰሩ ማህበራትና ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በአማራ ክልል መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን በመ/ማ/ም/ወ/ጤ/ጥ/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የሞላሌ ጤና አጠ/ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ እና ህትመት ውጤቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን በመ/ማ/ም/ወ/ጤ/ጥ/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው

የሰሜን አ.አ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለሪጅኑ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የመስኮት መጋረጃ ወፍራም ጨርቅ ከነሙሉ አክሰሰሪ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የመስኮት መጋረጃ ጨርቅ ገዢ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር፡ ሰ.አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/004/2018

የኢትዮጵያ ዱር እንስሳትና ተፈጥሮ ታሪክ ማህበር እ.ኤ.አ. ከ2025 እስከ 2027 ዓ.ም. ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳትና ተፈጥሮ ታሪክ ማህበር በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በመዝገብ

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የባልትና ውጤት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 01, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b23bafd2-a608-4ada-90bc-12a4c8aa1c11/open Reference

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የጠረጴዛ እና የወንበር ልባስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 01, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a3b597fd-dd28-4a47-bd87-67abd9eb12b2/open Reference

The Horn Center for Democracy (HCD) is Seeking a Highly Qualified Consulting Firm or Specialized Training Provider to Manage the Full Implementation and Training for Their New Odoo Enterprise Resource Planning (ERP) System

The Reporter(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   Terms of Reference (TOR) Odoo ERP System Training and

Norwegian Lutheran Mission Ethiopia Office (NLM-EO) Invites Eligible Bidders for the Procurement of New Brand Lap Top Computer

2merkato.com(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid  Norwegian Lutheran Mission

Hasasa Dodola Town Water Supply & Sewerage Enterprise Here by Invites Sealed Bid from Eligible and Qualified Bidders with Category GC-4/BC-3 and Above for Providing the Necessary Labor, Material and Equipment for the Construction Works of G + 4+T Commercial Building at Hasasa Town, Ethiopia.

Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   NOTICE FOR INVITATION BIDNational Competitive BiddingProcurement Reference Number: –