Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/031/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንብረቶች ዝርዝር መግለጫ ተቁ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ እና ለንግድ አገልግሎት የሚዉሉ ቤቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሕንፃ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሊሰጥ
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የእህል ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ. የተ. ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ ከተማ መጋዘን ያከማቸውን ነጭ ጤፍ 2,774 + ኩንታል
የአምቦ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ.የተ. ከአባላቱ ገዝቶ በአምቦ ከተማ መጋዘን ያከማቸውን እህል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ከታች ቀጥሎ በሎት አንድ እና በሎት ሁለት የተዘረዘሩትን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ./ብግጨ/17/2018
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግሥት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ ለቪዲኦ ኮንፈረንስ ክፍል (VCroom) የሚሆኑ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግሥት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ ለቪዲኦ ኮንፈረንስ ክፍል (VCroom) የሚሆኑ
የአዲስ አቦባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተለያዩ ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ቸ/ቁ 19/2018 የአዲስ አቦባ ከተማ አስተዳደደር
የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የመኪና አይነቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች (ላፕቶፕ፣ ዴስክቶፐ፣ ፕሪንተር፣ እስካነር፣ ቴሌቪዥን፣ ፍሪጅ፣ ሞንታርቦ፣ ኤሲ፣ ሚስማሮች፣ ብረቶች እና ሌሎችም ተዛማጅ ዕቃዎች) ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) ዕቃዎችን ለመሸጥ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ጋምቤላ/ ስተአ/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ
የደ/ኢት/ከ/መ/ው/ኢን/ቢሮ ግ/ን/አስ/ዳይሬከቶሬት ለ2018 በጀት ዓመት የቢሮ ንብረት ለሆኑ መኪናዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ ቁጥር ያላቸው የመኪና ጎማዎችን ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) ለመኪናዎች ጎማ ግዥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ኢት/ክ/መ/ው/ኢን/ቢሮ ግ/ን/አስ/ዳይሬከቶሬት ለ2018 በጀት ዓመት የቢሮ ንብረት ለሆኑ
የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎችን እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ-ቁ2 የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን፤ የቢሮ ፈርኒቸር የፅህፈት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን የተለያዩ ስራዎችና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ስራዎችና እቃዎችን
የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስፋቱ 200 ካሬ ሜትር ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታሪኩ ጋሹ እና በፍ/ባለ እዳ አዝመራው አንዷለም መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ
የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳዳር ገንዘብ ጽ/ቤት ጠረጴዛ እና ወንበር ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳዳር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ