Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ ለኢንዱስትሪ እና ለኢንዱስትሪ መጋዘን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 02/2019 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት በአኝዋሃ ብ/ዞን በዲማ ወረዳ በ2018 በጀት ዓመት ለሴክ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጋም/ህ/ብ/ክ/መንግስት በአኝዋሃ ብ/ዞን በዲማ ወረዳ በ2018 በጀት ዓመት ለሴክ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶችን እቃዎችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A-03/2018 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2018 በጀት ዓመት

ስፋቱ 366 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ህጻን ጽጌረዳ እሸቱ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀ አረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

NATIONAL BANK OF ETHIOPIA PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS

Ethiopian Herald(Feb 17, 2026) PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS 1. WEEKLY TREASURY BILL AUCTION

Ethio-Bio Pharma Enterprise Invites Engineering, Procurement and Construction (EPC) Services for the Establishment of a CGMP-Compliant Vaccine Manufacturing Facility in Addis Ababa

Ethiopian Herald(Feb 17, 2026) REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (REOI) (Engineering, Procurement and Construction-EPC Contractors] Country: Federal Democratic Republic of

የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

Bethesida Restoration Development Association (BRDA) Would Like to Invite Eligible Audit Firms to Submit Their Proposal

Addis Zemen(Feb 16, 2026) Invitation for External Audit Services Bethesida Restoration Development Association (BRDA) is an indigenous, non-profit, non-governmental organization,

የመኖሪያ ቤት ሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ ከሳሽ አማረ ሹመቴ አፈ ተከሳሽ ሹመት አለኸኝ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር

በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ ለውሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በፀሐይ ኃይል ኢነርጂ (solar System) ግዥና ተከላ እና በፀሐይ ኃይል ኢነርጅ (solar System) የሚሠራ ፓምፕ ለውሃ አቅርቦት ግዥ እና ተከላ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል