Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur(Feb 23, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ የእንስሳት ምጥን መኖ ለማምረት አገልግሎት የሚውል ጥሬ ዕቃ 1ኛ. በቆሎ 1,200 ኩ/ል፣ 2ኛ.
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የጎህ ሁለ/የገበ/ኅ/ስ/ማህበራት ዬኒየን ኃ.የተወሰነ በቆሎ፣ የኑግ ፋጉሎ፣ የአኩሪ አተር ፋጉሎ፣ የሱፍ ፋጉሎ፣ የስንዴ ፉርሽካ እና የምግብ ጨው 30 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 25, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c9dcb2f7-3f1b-44cb-9118-1e086f87c918/open Reference Number: ECC-NCB-G-0138-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-NCB-G-002-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding
Ethiopian Customs Commission Procurement of የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ
Bekur(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ቅመማቅመም፣ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ቅመማቅመም፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመት እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለህጋዊ ነጋዴዎች መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለህጋዊ ነጋዴዎች መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጨለለቃ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ቤት ስፋቱ 474 ካ.ሜ የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የፍ/ባ/መብቶች፡-1ኛ ወ/ሮ
የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ ወይም ኦዲት ለማስደርግ እና የ2018 በጀት ዓመት ግዥ የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች፣ የተመጣጠነ /የተዘጋጀ/ የዶሮ መኖ፣ የዶሮ ክትባት /መድኃኒት/፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የቧንቧ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የማዳበርያ ከረጢት፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጽዳት እቃዎች፣ ልዩልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች እና አልባሳት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ
በየካ ክ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት ጉራራ ጣቢያ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። 1ኛ ዙር አጠቃላይ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ አዲስ እና ያገለገሉ የመኪና ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ቋሚ እቃዎች ማለትም ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመለያ ቁጥር GGWW/0003/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርከሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈለጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በግ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት የእራሶ አንደኛ ደረጃ ት/ት ቤት ለሴቶች የመጸዳጂያ ክፍል ግንባታና ለመሀል እምባ መዋለ ህጻናት ት/ት ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለመጀመሪያ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር GGWW/001/2018 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ 150 CC ቦክሰር ሞተር ሳይክል ለባለአራት ማርሽና ለባለአምስት ማርሽ ሞተር መለዋወጫ እቃዎች (spare Part) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ