Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 25, 2026) Development for Peace Organization (DPO) Invitation to Bid for Construction of health center & staff residences. Re-Bid No: DPO/028/2025 Development for Peace Organization (DPO) is an Ethiopian

Development for Peace Organization (DPO) Invites Bids for the Construction of a Semi-permanent Health Center and Staff Residences in Luakdong Refugee Camp, Makuey Woreda, Nuer Zone of Gambela Region.

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/090e3c47-7b6a-4f42-828f-6c128bd0c875/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0126-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/S/001/2018/BID Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Wash Service.

Addis Zemen(Jan 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ባይለየኝ ትዕዛዙ የሰጠው የኦክስጅን ማምረቻ ማሽነሪ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ ግዥና

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት አንድ የሚሰራ የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን (ሞዴሉ KZO- 90m3/hr፣ የማምረት አቅም) እና 235 ሲሊንደሮች) በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ እና ሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ በአዋጅ ቁጥር 97/90

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት፣ ቡና ሳይት እና ትምህርት ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ አልባሳት ማለትም ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ፍራሽ እና ትራስ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ አልባሳት ማለትም ብርድ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባጊዮርጊስ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በከ/መ/ል/ጽ/ቤት ስም ለሚያሰራው የኮሪደር የጠጠር መንገድ ስራ ጥራቱን የጠበቀ ጋራጋንቲ እራሱ አምርቶ በሜትር ኪውብይክ በማቅረብ ከቦታው ድረስ ደፍቶና በትኖ የመጠቅጠቅ ስራ የሚሰራ፤ ቦታውም ከሃይስኩል ት/ቤት እስከ ሳቅደብር መገንጠያ ከአስፓልቱ ዳር ለዳር ለሚሰራው የኮሪደር ልማት ስራ ማቅረብ የሚችሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቋራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በወረዳው ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ እንዲሁም የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ለይቶ መግዛት ይፈልጋል

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 16, 2026) ለ5ተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ተሸክርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር አልማ የክልሉን ህዝብና ልማት

በሰሜን ጎጃም ዞን ገንዘብ መምሪያ የባ/ዳር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የባ/ዳር መንገድ ትራንስፖርት ሴክተር ጽ/ቤት የስላቨ ካልቨርት የግንባታ ስራ ከይጎማ 2ቱ ቤተማሪያም እና ከጉብሪት- ፈረስ ወጋ ባለው የመንገድ ፕሮጀክት በግልጽ ጨረታ አዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአብክመ ጤና ቢሮ የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት አመት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ቢሮ የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አገልግሎት የሚውሉ በ2018 በጀት አመት

የአዊ ብሔረሰብ ዞን ከፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በከፈ/ከሳሽ አበበ ተላከ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን አንዳለው መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

አማራ ክልል ስቴት ዩንቨርሲቲ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለጥገና አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የመኪና

የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ግንባታ ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን በሳይንት ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ውስጥ በፕላን የተመደቡ