Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Feb 27, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ሴባ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እታገኝ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/108267 06/2/2016

የቦታው ስፋት 90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ከወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ጋር በመሆን በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም

በደቡብ ኢትዮጵያ/ክ/መ/በወላይታ ዞን የድጉና ፋንጎ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ሽንት ቤት ግንባታ እና ደረቅ ቆሻሻ መጣያ ግንባታ ሥራዎች በግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተወዳዳረዎች አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2026) Invitation for National Competitive Bid Reference Number: Re-bid ECO-18/2018 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the Purchase of Laboratory Chemicals 2.

Engineering Corporation of Oromia Invites Bids for the Purchase of Laboratory Chemicals.

Addis Zemen (Feb 27, 2026) የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ስምና አድራሻቸው ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ተበዳሪዎች ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በድርድር

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት ግንባታ የለማ መሬት እና አይሱዙ ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በድርድር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Roads Administration: Procurement of CARPET

Government(Oct 31, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bb687e36-c374-4b45-abd9-cbd791e8515d/open Lot Information

The Ethiopian Trading Businesses Corporation Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Firms/Bidders for the Procurement of 480,000 Jute Bags

Addis Zemen(Oct 31, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION FOR BIDS (IFB) Ethiopian Trading Businesses Corporation Tender No.

The Ethiopian Roads Administration Hereby Invites Qualified RC-1/GC-1 Contractors to Express Their Interest in Undertaking Different Construction Works

Ethiopian Herald(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHHIOPIA ETHIOPIAN ROADS ADMINISTRATION REQUEST

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የቶጎጫሌ መገንጠያ- ጅግጅጋ ኤርፖርት የመንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የቶጎጫሌ መገንጠያ– ጅግጅጋ

በሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 68/18 ልዩ ልዩ ማሽነሪ እቃዎች ልዩ ልዩ ፈርኒቸሮች እቃዎች ልዩ

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መሰረት ነጋ በፍ/ባለዕዳ ይችላል ምናየሁ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

H & M Yeka Forest Park PLC Now Invites Eligible Bidders, Sub-contractors to Submit Sealed Bids for the Excavation and Dumping Work for B+G+5 Commercial Building and Site Clearance of Yeka Riverside

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሻሸመኔ ሪጅን ለሠራተኞች የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 31, 2025)   የደንብ ልብስ ለማስፋት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/SHR-002/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሻሸመኔ ሪጅን ለሠራተኞች

በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው የመጀመሪያ ዙር ያልተሳኩ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ አዲስ ሞተር ሳይከል ባለሁለት እግር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል