Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 14, 2026)  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል  የሕንፃ ቦታ ኪራይ ጨረታ መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የ2018 ዓ/ም ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የስልጠና ማቴሪያልና ሌሎችንም ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ

የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የስልጠና ማቴሪያልና ሌሎችንም ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/04/2018 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ የጨረታ

የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የልብስ ስፌት አገልገሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የልብስ ስፌት አገልገሎት ግዥ 01 Procurement Reference No: AMSH-NCB-NC-0008-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:

ጆሽዋ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/የህ/ሥ/ማ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ ጆ/ቁ/ብ/ኃ/የተ/መ/ሕ/ሥ/ማ/ዋ/2016 ጆሽዋ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መ/የህ/ሥ/ማ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን

Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Material

Invitation to Bid Procurement of Sanitary Material Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት -ሶጌ-ካማሽ ቆንጮ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Surveying Equipment ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/SE/79/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት –ሶጌ–ካማሽ ቆንጮ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Surveying Equipment ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል አሸዋ፣ ጠጠር አና የግንባታ ድንጋይ (Sand, Gravel 02, Gravel 00, Massonery Stone) በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- መሲፋ/85/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል አሸዋ፣ ጠጠር አና የግንባታ

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ የሚውል ባለ 100 ኪሎ (ጆንያ) ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢግስኮ–ኢምዘደውአዘ/ግጨ/ልዩ-3/2016 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ደብል ጋቢና ፒክ አፕ ለመከራየት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማስራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/TR/81/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ደብል ጋቢና ፒክ አፕ

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሴቶች የውበት ሳሎን ኪራይ እና ሰብመርሲብል ወተር ፓምፕ/Submersible Water Pump/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጽትን እቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡-