Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ

ተስፋ ድርጅት ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ  ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የለገጣፎ ለገ ዳዲ ክ/ከ/ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር)፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሣይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Waajjira Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu: Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakk. 01/2019

Addis Zemen (Aug 28, 2026) Beeksisa Caalbaasii 01/2019 Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu dhiheessitoota eeyyama daldalaaseera qabeessa qaban caalbaasiidhaan waldorgomsiisee;

Waajiri Maallagas Bulchiinsa Magaalaa Naqamtee Sekteraalee Bulchiinsa Magaalaa Keessatti Argamaniif Bara Meeshaalee Adda Addaa Bitachuu Barbaadu

Addis Zemen (Aug 28, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Marsaa 1ffaa Waajiri Maallagas Bulchiinsa Magaalaa Naqamtee Sekteraalee Bulchiinsa Magaalaa keessatti argamaniif

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቋሚ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የአገልግሎት ግዥዎችን አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ሀዋሳ ዲስትሪክት ለቡና መቁላት፣ መፍጨትና ማሸግ ስራ የሚያገለግሉና ጣሊያን ስሪት የሆኑ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) ሁለተኛ ዙር የሀራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማትባንከ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከአቶ ብሩህ ተስፋ ጥሩነህ ባልተከፈለ ዕዳ ምክንያት

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የሊሙ ገነት ገንዘብ ጽ/ቤት የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና የፅዳት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች እና የግንባታ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋይናንስ መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በከተማ ውስጥ ለውስጥ የመንገድ ዳር የሚተከል ምልክትና ማመላከቻ ሳህንና የሚቆመውን ብረት የከተማውን ደረጃ የሚመጥነውን ለማሰራት ይፈልጋል

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/18/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ