Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 09, 2026) INVITATION FOR RE-BID TENDER Ref. NO.: NCB/OCC-040/2026 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite potential contractors or eligible bidders for the procurement for Construction
Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Eligible Bidders for the Design and Build of Office Interior Work and Front Greenery Work.
Addis Zemen (Oct 09, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት እነ ሂሩት ሽበሺ እና ከፍ ባለዕዳ እነ ብዙነሽ ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/201039 28/08/2017
የቦታ ስፋት 86.59 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Government (Oct 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c42b53d2-ef94-4c6e-8737-46ad756795a3/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-NC-0144-2019-PUR Object of Procurement: የውሃ ፓንፕ ሞተር
Bahir Dar University: የውሃ ፓንፕ ሞተር ጥገና አገልግሎት ግዥ በድጋሚ የወጣ (BiT)
Government (Oct 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a9ece8d8-acb2-43af-a93d-807d9126a097/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0142-2019-PUR Object of Procurement: የተሸከርካሪ የወለል ምንጣፍ
Bahir Dar University: የተሸከርካሪ የወለል ምንጣፍ ግዥ በድጋሚ የወጣ (BiT)
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
የአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቀላል፣ ከባድ ተሽከርካሪዎች እና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ኢንሹራስ ዋስትና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የኢንሹራንስ ዋስትና አገልግሎት ግዥ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ግጨ/አግ/5/2018 የአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የቀላል፣ ከባድ
የG+2 ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ሜፋኮን ኮንስትራክሽን ሀ/የተ/የግ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ ሚኪያስ ተስፋዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የተለያዩ የካፌ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አለበል ደርብ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ደቦ የኒት ኃ /የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው
የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014 እስከ 2018 በጀት መዝጊያ ያለውን የማህበሩን ሒሳብ ኦዲት ለማድረግ ባለሙያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የኮሜት ኮንደሚንየም ነዋሪዎች ኃላ/የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ከ2014
አንበሳ መድኃኒት ቤት አ.ማ. ከ ሀምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እሰከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ያለውን ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) አስቸኳይ የኦዲት ማስታወቂያ አንበሳ መድኃኒት ቤት ኢማ ከ ሀምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም እሰከ ሰኔ
የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል የመድኃኒት እና የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጫረታ ማስታወቂያ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸዉ ድርጅቶች እና ነጋዴዎችን አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ – መ/ቁ01 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሀላባ ዞን ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የብሄራዊ ቤተመንግስት ቅደመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን የ2019 ዓ.ም የ1ኛ ዙር በጀት ዓመት ግዢ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር የብሄራዊ ቤተመንግስት ቅደመ እንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 6 ስር የሚገኘው የሃሌሉያ/ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ለት/ቤቱ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡–ግ/ጨ/ሃ/መ/ደ/ት/ቤት 001/2019 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 6 ስር የሚገኘው