Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
ዘመን ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት የጋራ መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚኒየም) ስቱዲዬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) በውጪ ኦዲተሮች ሂሳብ ለማስመርመር በድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 0011/2018 ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ ሂሳብ ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለሶስት አመት ማለትም እ.ኢ.አ ከ2026
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ ሂሳብ ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለሶስት አመት ማለትም እ.ኢ.አ ከ2026 እስክ 2028 የተሰሩ የኩባንያዉ ሒሳቦችን ውል በመግባት ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) RE-INVITATION TO BID Procurement of Umbrella, T-Shirt & Hand Made Bag for Community Engagement Materials Invitation to Bid No. 009/2026 Jhpiego Jhpiego, an affiliate of Johns
Jhpiego Ethiopia Invites Eligible Bidders to Submit Offers for the Supply of Community Engagement Materials.
Reporter (Mar 29, 2026) RE-BID INVITATION FOR THE SUPPLY, TRANSPORT, INSTALLATION, TESTING AND COMMISION OF SOLAR POWER SYSTEM BID NO.RE- 324/2026 CARE was Founded in 1945, CARE (Cooperative for Assistance
CARE Ethiopia Invites Bids for the Supply, Transport, Installation, Testing, and Commissioning of Solar Power Systems for Water Pumping in West Hararghe Zone, Funded by GAC.
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃን ሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 ህንፃ ገንባታ ፕሮጀት አገልግሎት የሚወሉ “Supply and Fix Electro Mechanical Works” ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/115/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃን ሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 ህንፃ ገንባታ ፕሮጀት አገልግሎት የሚወሉ “Supply and Fix
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Pumps with Motor (Dosing Pump with Motor, Submersible Pump, Intermediate Pump with Motor, Multi-Stage Vertical Pump) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/09/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Pumps with Motor (Dosing Pump
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የተለያዩ መጠን ያላቸው የኢትዮጵያ ባንዲራ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ባንዲራ ከነ አስታንዱ የድርጅቱ ዓርማ እና ሥም ያለበት ቲሸርት፣ ኮፍያ፣ ስካርቭ፣ እስክሪብቶ፣ ፍላሽ፣ ቁልፍ መያዣ፣ ቀርቶ፤ የኪስ ቦርሣ እና የላፕቶፕ መያዣ ቦርሣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/08/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው የኢትዮጵያ ባንዲራ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Types of Bolt with Nut በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/15/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Types of Bolt with
የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ ከሣሽ አላዩ ለገሰ እና በአፈ ተከሣሽ ገብሬ ሙላት መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ለፍርዱ ማስፈፀሚያ ይሆን
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የግንባታ ዕቃዎች (አሸዋ፣ ብሎኬት፣ ጠጠር፣ የግንብ ድንጋይ፣ ችፕውድ፣ ጣውላ፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣ ፒቪሲ ፓይፕ፣ የአርማታ ብረት፣ የውሃ መስመር መገጣጠሚያ ዕቃዎች እና ጄ ቦልት) የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/06/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የግንባታ ዕቃዎች (አሸዋ፣ ብሎኬት፣
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዘመናዊ የመኪና ማንሻ /ክሪክ/ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ. ጨ/ዕግ/18/02/2017 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዘመናዊ የመኪና ማንሻ /ክሪክ/ ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕግ/18/02/2017
Development Bank of Ethiopia Would Like to Extend of Bid Submission Date
Extension for Bid Submission Date Bid Ref No. DBE/NCB/IT/TR/01/2024/25 It is to be recalled that the Development Bank of Ethiopia
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ለሥራ አገልግሎት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የፕሪንተር ቀለሞች፣ የተለያዩ ቋሚ የአይቲ አቃዎች፣ የተለያዩ የህትመት አገልግሎት፣ የተለያዩ አላቂ የአይቲ እቃዎች እና የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ