Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቅድስት አስፋ እና በፍ ባለዕዳ አዱኛ አጥናፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጻም ጕዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.195881 በቀን 30/3/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ

ስፋቱ 150 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃ/ወ/መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የስሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ተ/ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የመ/ል/ድ/አስ/ባለ/ግ/ ጨረታ 003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባስስልጣን የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን

የመንግስት ልማት ድርጅቶች አስተዳደር ባለስልጣን ለኮንስትራክሽን ዲዛይንና ማማከር ድርጅት ቢዝነስ ሞዴል ጥናት፣ ለህዝብ መዝናኛ ቦታዎችና ፓርኮች ኮርፖሬሽን፣ ለኢግዚቢሽንና ማዕከል ድርጅት እና ለቄራዎች ድርጅት አቻ የሀብት ግመታ እና የሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት አይ ኤፍ አር ኤስ/ IFRS/ ጥናትና ትግበራ በግልፅ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

SNV- Ethiopia Country Office Would Like to Float a Tender for Interested Eligible & Competitive Bidders for the Provision of Different IT Equipment to Support Our Project Implementation

INVITATION TO BID PROCUREMENT OF IT EQUIPMENT BID NUMBER (025/24/SNV) SNV is a mission-driven global development partner, rooted in the

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ለግቢ ውበት እንክብካቤ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ግቢ ውበት እንክብካቤ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ 2 Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0725-2016-PUR Object of Procurement:

የውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ መግዛት ይፈልጋል

የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር WWW/ma&veh./re/02/2016 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መመሪያ ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉበት

South Ethiopia Regional State Health Bureau, Jinka, Ethiopia Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Furnishing the Necessary Materials, Labor, and Equipment for the Construction of a Comprehensive Health Post at Ale Zone, Gorze Kebele

ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ለጌጃ ሳይት የመጸዳጃ ቤት መምጠጫ ቦቴ ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ለጌጃ ሳይት የመጸዳጃ ቤት መምጠጫ ቦቴ ኪራይ በቢጆ 5 (በ5 ጊዜ ምልልስ) RFQ 06/17 Lot Information Procurement

በምስራቅ ወለጋ ዞን የሳስጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ207 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የመኪና ካለመደሪያ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ እና የሞተር ሳይክል ካለመዳሪያ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስና የስፌት ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Red Cross Society Would Like to Extend the Opening and Closing Date of a Bid

Extension to Bid Ref No- ERCS/GDS/003/24 Ethiopian Red Cross Society would like to notify the extension of Bid Ref No-ERCS/GDS/003/24

የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በተገኘ በጀት በወረዳው ከሚገኙ የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በቀረበለት ጥያቄ መሰረት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በተገኘ በጀት በወረዳው ከሚገኙ የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በቀረበለት ጥያቄ መሰረት የጽህፈት መሳሪያዎች፣

በምሥ/ሸዋ ዞን የቦሰት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛ በጀት የጽ/መሣሪያዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የመኪና ጎማ፣የደንብ ልብስ፣ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምሥ/ሸዋ ዞን የቦሰት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛ በጀት የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የደንብ ልብስ፣