Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት – 27/12/2018 እና 30/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠውን ስልጣን መሰረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ. ቁ የተበዳሪው ቅርንጫፍ

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Bekur (Aug 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡  ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

የአገው ግምጃ ቤት ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ የውሃ መገኛ ቦታ ላይ የሚገኘውን ጀኔረተር በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Aug 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) ዘንገና ቅርንጫፍ ለአቶ አለኸኝ ጥላሁን እና ለወ/ሮ ማሪቱ መንግስቴ እና ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ቅርንጫፍ ለአቶ አለ አድማስ እና ወ/ሮ ብዙአየሁ

ፀደይ ባንክ (አ.ማ.) መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድረን መግዛት እንፈልጋለን

Addis Zemen (Jul 14, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በቂ/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት የጥበብ ገበያ ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የበጀት ዓመት የሰራተኞች

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3ሆ/ል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል

Ministry of Finance: Procurement of Spare Parts

Government (Jul 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/29f184f7-45df-48f0-971d-a7ae5881d71a/open Lot Information

Ministry of Finance: Procurement of Hotel Services

Government (Jul 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/50f27f24-2366-42ad-84fe-8b62ed9a7e17/open Lot Information

ደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም. የተለያዩ እቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 14, 2026) የብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን/ ደዌ ሀረዋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት

በላይነህ ክንዴ ብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮምፕሌክስ በገላን ፋብሪካ ውስጥ የሚገኘው ተረፈ ምርት ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (በኪሎ ግራም) መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን በላይነህ ክንዴ ብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮምፕሌክስ በገላን ፋብሪካ  ውስጥ የሚገኘው ተረፈ ምርት

በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት ሶስት አርቲኩሌትድ ትራክተር ኪራይ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 14, 2026)  ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-LP/OT/001/OKSF1&3/2018 በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 14, 2026) የተተዉ ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-01/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ

The Eastern Nile Technical Regional Office (ENTRO) is Inviting Bids for the Disposal of Used Vehicles.

Ethiopian Herald (Jul 14, 2026) NILE BASIN INITIATIVE (NBI) Eastern Nile Technical Regional Office /ENTRO/ INVITATION FOR BIDS TO DISPOSE