Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Sep 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ዲኬቲ ኢትዮጵያ (ድንቅ ክስተት ለጤና) የተባለ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን ማህበራዊ ግብይትን በመከተል የቤተሰብ እቅድን ለማስፋፋት፣ ኤችአይቪን ለመከላከል እንዲሁም የእናቶችና ህፃናት ጤናን
ዲኬቲ ኢትዮጵያ (ድንቅ ክስተት ለጤና) ለድርጅቱ የቢሮ አገልግሎት የሚውል አንድ (01) አነስተኛ ኤስ.ዩ.ቪ (Small SUV) ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የድርድር ሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በድርድር ሀራጅ
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤቶች በድርድር ሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 27, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጀ ቁጥር 97/1990፣ አዋጅ ቁጥር 4711/11 እና በተሻሻለው
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን የኤሌክትሪክ ሞተርሳይክሎች እና የስቱድዮ ዕቃዎች፣ የፕሮዳክሽን መሣሪያዎችና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አጠቃላይ በወረዳችን ውስጥ ለሚሰራው አዲስ የመንገድ ከፈታ፤ ነባር መንገድ በክፍል እና ሙሉ ጥገና ለማድረግ በዘርፉ ለተሰማሩ ማሽነሪ አቅራቢዎች ለመከራየት ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውሃ ማዕድን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የደ/ወርቅ የመጠጥ ውሃ ተቋም ጥገና እና ማስፋፍያ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውሃ ማዕድን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የደ/ወርቅ
በደቡብ/ኢት/ክ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት ለትምህርት/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በዋን ዋሽ ፕሮግራም በመሎራሻ ቀበሌ ትም/ቤት የሴቶች ንፅህና ማዕከል እና ቆሻሻ ማቃጠያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ/ኢት/ክ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት ለትምህርት/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በዋን ዋሽ ፕሮግራም
በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የቀበና ቅድመ አንደኛ ደረጃ፣ የመ/ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ለህትመት አገልግሎት፣ ቋሚ ዕቃዎች እና ሌሎችም አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 04 የቀበና ቅድመ አንደኛ ደረጃ፣ የመ/ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ከሳሽ ለታ ጣፋ እና ተከሳሾች ዱሬቲ ኃ.የተ.የግ.ማ. እና ሞኮንንን አብዲሳ መካከል ባለው የፍትሐ ብሔር ክርክር መጋዘን/ንብረት በሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ማስታወቂያ በፍርድ አፈጻጸም ከሳሽ ለታ ጣፋ እና በፍርድ አፈጻጸም ተከሳሾች ዱሬቲ ኃ.የተ. የግ.ማ. እና ሞኮንንን
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ በጥሬ ገንዘብ /በካሽ/ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፣ መለዋወጫዎች እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎችና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ፣የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ ብግጫ/3A/2018
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ጽዳት ዕቃዎች እና ባለሁለት እግር ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል