Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

2merkato.com (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!

Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0144/26 1. ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0011/26 ዳሽን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቄስ አሰፋይፍሩ እና በፍ ባለዕዳ እነ ዳኛቸው ይፍሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት አመት ለሚገነባው የከሚሴ እናቶች እና ህጻናት ሆስፒታል ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል ሴራሚክና ፎርስሊን ንጣፍ አቅርቦት እና ለመንገድ ማስዋብ ግንባታ የሚውል ባዞላ (colour Chequered Terarazo) አቅርቦት በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊና ብቃት ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሞጣ ፖ/ቴ/ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ለትምህርት ሥልጠናና ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur (Feb 10, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሞጣ ፖ/ቴ/ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም ለትምህርት ሥልጠናና ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጥሬ እቃዎች

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 10, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና

የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ/ም ለት/ቤቱ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችን፣ ልዩልዩ መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ የቢሮ ዕቃዎች፣ አሮጌ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የፋብሪካ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 10, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- OFWE 05/2017 ድርጅታችን የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ የቢሮ ዕቃዎች፣ አሮጌ የኤሌክትሮኒክስ

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የትራፊክ ምልክቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Feb 10, 2025) Invitation for Bid የትራፊክ ምልክቶች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0430-2017-PUR Object of Procurement: የትራፊክ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሸበል በረንታ ወረዳ ፍ/ቤት እና የመርገጭ ንውስ ወረዳ ፍ/ቤት የግፋ/ን/አስ/ደ/የስ/ሂደት የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል ጽ/መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ህንፃ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Grand Renaissance Dam Coordination Project Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Navigation System

Government (Feb 10, 2025) Invitation for Bid Procurements of Android Car Navigation System for Rava 4 (Rebid 10 Feb 2025)

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሸበል በረንታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን በወረዳው ዉስጥ ለሚገኙ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የማሽን ኪራይና የመንገድ ጥገና ሥራ፣ የግንባታ ዕቃዎችና የውሃ እቃዎች ግዥ እና የኩሬ ቁፋሮ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት /ለመግዛት/ ይፈልጋል