Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 90/2018፣ 91/2018፣ 92/2018፣ 93/2018፣ 94/2018፣ 95/2018፣ 96/2018፣ 97/2018 እና 98/2018 በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ–ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) ድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጎማ/02/2018 የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት
የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሀራጅ ጨረታ ቁጥር 004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Animal Health Institute: Procurement of Different Materials
Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d722feaa-b463-4f7d-82ac-2d54233dfcef/open Lot Information
Animal Health Institute: Procurement of Agricultural Inputs Materials
Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c1be701c-2e3c-4438-ab7e-f7b8316fd79e/open Lot Information
የቦታው ስፋት 368 ካ/ሜ የሆነ ቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 18, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ሽብሩ ማሞ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ተስፋነሽ ፍስሀ
Debark University: Procurement of Electronics Equipment
Government (May 19, 2026) 23የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/def6acb1-f1dd-4af7-ac8e-784a7704312e/open Invitation to
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የፓርኪንግ አስተባባሪ፣ የጥበቃ ተራ አስተባባሪ፣ የጽዳት ሰራተኛ እና አትክልተኛ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር: ኢንሥኮ ማዕከል ግዥ /ብግጨ 05/2018 ኮርፖሬሽኑ የፓርኪንግ አስተባባሪ፣ የጥበቃ ተራ
Haramaya University፡ Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (May 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9ee8ba29-4672-4c49-ac77-830fdfea2972/open Invitation to
Oromia Health Bureau: Procurement of ICT Equipment
Government (May 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/eb2db3fe-e32e-4402-b8d0-86c1de8d71f5/open Invitation to
Dire Dawa Branch Office , Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Hotel Service
Government (May 19, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4a44ea9a-d822-4386-bea0-e30f56d8857b/open Invitation to
በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያገለገሉ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የተሰባበሩ የብረት አልጋና ፍራሽ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የህክምና ማሽኖች፣ ሌሎች ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 18, 2026) ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር መ.ኢ.ኮ 001/2018 በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ