Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል ቦት ጫማ የወንዶች እና ጉርድ ጫማ እንዲሁም የሴቶች ጉርድ ጫማ ግዥ

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮምሽን ለ2018 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል ቦት ጫማ የወንዶች እና ጉርድ ጫማ እንዲሁም የሴቶች ጉርድ ጫማ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government (May 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/11c69422-bca2-4a44-bba0-15f1cdce2169/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0100-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመስተንግዶ

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመስተንግዶ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች ግዝ ግልፅ ጨረታ መመሪያና ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዕ/ደ/ዕ/ት/ድ/አቅ/007/18 ድርጅታችን በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች በድጋሜ

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች በድጋሜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የቦታ ስፋት በካሬ 500 የሆነ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸዉ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ

Oromia Construction Corporation (OCC) Intends to Invite Potential Contractors or Eligible Bidders for the Construction Work of the FINNA KUROOFTU IRRIGATION PROJECT

Addis Zemen(Nov 17, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  INVITATION FOR BID TENDER

የጃማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የህንጻ መሳሪያ፣ ብትን ጨርቅ፣ ቆዳ ጫማ፣ የፕላስቲክ ቦት ጫማ፣ የተዘጋጁ ደንብ ልብሶች፣ እድሳት እና ጥገና አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኦሮሚያ ሲቪል ምዝገባ ኤጀንሲ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ግዥ መለያ ቁጥር OCRA/NCB/G/01/2018 የኦሮሚያ ስቪል ምዝገባ ኤጀንሲ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ

በአማራ ብሄራዊ ክልል መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት፣ ማሳተም፣ መሸጥ እና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ቁጥር -ፈ/ህ /አጠ/ስፔ/ሆ 018/18 የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የወልዲያ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ በማወዳደር ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የወልዲያ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2018

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮን/ኤጀንሲ የጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ አሮጌ ተመላሽ ጎማ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው ካላማዳሪ፣ የተለያዩ ሳይዝ ያላቸው ፍላፕ፣ ያገለገሉ አሮጌ ተመላሽ የመኪና ባትሪ እና ባለ 5 ቁጥር አዲስ ሚስማር ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጐጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለጥገና ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የጽዳት ዕቃ፣ ኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ ዕቃዎች እና ዲጅታል ካሜራ በግልጽ ጫረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደ/ኢ/ክ/መንግስት በኮንሶ ዞን የከና ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ግንባታዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 18, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት በኮንሶ ዞን የከና ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት