Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) ድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጎማ/02/2018 የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልግ ድርጅት

የሀዋሳ ከተማ መ/ው/ፍ/አዝ/ድርጅት የመኪና ጎማ ከነከመነዳሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 06, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሀራጅ ጨረታ ቁጥር 004/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች እና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፡ የኪችን ካቢኔት ወደ ጎን ሰፋት 1.30ሳ.ሜ ባለ 3 ተካፋች ቁመት 0.95ሳ.ሜ የላይኛዉ ግዥ 2018

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2d4278b5-bac9-4162-b315-fa19f6a05950/open Lot Information

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ: ስሊንደር ሄድ በአዲስ ተተክቶ ሙሉ ሰርቪስ /ጥገና ማድረግ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b5485ff9-b243-4fd0-91a7-71da0c0bab86/open Lot Information

Artificial Intelligence Institute: Procurement of Sanitary Items

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/14def466-d8fb-4a0d-9c80-3f1f178cfc63/open Lot Information

Dire Dawa University: Procurement of Hospital Garbage Bin Purchase

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9215a178-6a82-4763-ab41-fd4c2d906cab/open Lot Information

Dire Dawa University: CMHS Procurement of OPC Cement

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e75010bb-f919-4c16-80bd-87d1835013ec/open Lot Information

St. Peter Specialized Hospital: Procurements of Vegetable for 3 Month Supplies Agreement 01

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/257cd750-3778-42aa-aed4-209f78e0b41b/open Lot Information

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/10/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች

የንግድ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሀያት ጀማል እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዘይቱና ጀማል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ግብርና ቢሮ የዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም የግብርና ኖራ ከአዲስ አበባ ከተማ ወደ ተለያዩ የክልሉ ወረዳዎች ለማጓጓዝ የጭነት ማመላለሻ መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል