Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር-ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር እባ/010/2018 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

እናት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Gojjam Development S.C. Has Invited Wax Sealed Bids Comprising of Technical & Financial Proposal from Eligible Bidders for Providing All the Necessary Labor, Material & Equipment for the Construction and Completion of Gojjam Development S.C B+G+12 at Bahir Dar Town in Amhara Region.

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ሮሃ ፓክ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር / ኢሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በድጋሚ በወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የድርጅቱን ፍላጎት በመመልከት

ሮሃ ፓክ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር / ኦሪክስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በድጋሚ በወጣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ የቢሮአችን የዉስጥ እና የዉጭ የግድግዳ የቀለም ቅብ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች ጋር ውል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የፖሊስ ዋ/ጠ/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የሰራዊት ደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ግዥ በነጠላ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረበዉ ድርጅት መግዛት ይፈልጋል

የአማራ ክልል ስቴት ዩንቨርሲቲ ለስልጠና አገልግሎት የሚጠቀምበት የምግብ ማብሰያ ኪችን ቤት ግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩንቨርሲቲ ለስልጠና አገልግሎት የሚጠቀምበት የምግብ

አውራ አምባ ማ/ፋ አ/ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ በሐራጅ ይሸጣል

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።  ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለቢሮ መገልገያ የሚሆን የመኪና ጎማ ከነካላማዳሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የጃንቦ ኬንት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሎት መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አብክመ/የሲ/ቤ/ም/አገ/ብግጨ/02/2018 የአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለቢሮ መገልገያ የሚሆን የመኪና ጎማ ከነካላማዳሪ ፣የኤሌክትሮኒክስ

African Leadership Excellence Academy: Procurement of Heater

Government(Nov 20, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9f64b1ff-1ac4-49b6-8423-d37dac4a0084/open Reference

ሳማኑ (SAMANU) ግሩፕ ለተለያዩ ኩባንያዎች የሚያስፈልጋችውን ግብአቶች፤ የሚያመርቱትን ምርቶች የሚያጋጉዝላቸው ትራንስፖርተሮች አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች በኮንትራት ማሰራት ይፈለጋል

2merkato.com(Nov 20, 2025)   የጨረታ ማሰታወቂያ ድርጅታችን ሳማኑ (SAMANU)ግሩፐ በስሩ ከታች የተዘረዘሩትን ኩባንያዎች እያስተዳደረ የሚገኝ ታላቅ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል፡፡ 1.

የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Nov 17, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ምርጥ ዘር

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኘው ለጃናሞራ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በUNDP በጀት ለቅድመ 1ኛ ክፍል ህፃናት አገልግሎት የሚውሉ የህፃናት የፕላስቲክ መቀመጫ ወንበር እና የህፃናት የፕላስቲክ ጠረጴዛ እንዲሁም የተማሪዎች መማሪያ አገልግሎት የሚውል ጥቁር ሰሌዳ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል