Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 16, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ አና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ኮስሞቲክስ እና የእጅ ሰዓት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ አና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ኮስሞቲክስ እና የእጅ ሰዓት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Oct 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/babcb462-b584-487d-946a-5021dbc2c903/open Reference Number: MOD-NCB-G-0229-2019-BID-Open-Re-bid Lot Reference: PCCTS/NCB/001/G/2019/BID Procurement Information Procurement Type:
Ministry of Defense: Procurement of Uniforms
Addis Zemen (Oct 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ምስ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/002/2019 ተቋማችን ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (ፈርኒቸሮች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት የዕቃው ዓይነት
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች (ፈርኒቸሮች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Government (Oct 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cdcdf7b4-06bb-4734-a0b5-fedeb3a49364/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0094-2019-BID-Open-Re-bid Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method:
Ethiopian Customs Commission:- Procurement of Hotel Service (Semera Customs Branch Office)
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በዋናው መስሪያ ቤት እና አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ለሚገኘው ሪከቨሪ የጥበቃ እና የፅዳትና ተላላኪ እንዲሁም በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ለሚገኙ ቅርንጫፎች የፅዳት እና ተላላኪ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የጥበቃ እና ፅዳት አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ቁ07/25/26 አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በዋናው መስሪያ ቤት እና
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ፍትሃብሄር ችሎት 500(አምስት መቶ) ካሬ ሜትር መሬት ላይ የተሰራው በ30 ቆርቆሮ ሉክ መኖሪያ ቤት እና 2 (ሁለት) ሰርቪስ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ አቶ አሰፋ አበራ እና የአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ አበበ ጂፋር መካከል ያለውን
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. የጥበቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የጥበቃ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 17-2025/26 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ የጥበቃ አገልግሎት በግልጽ
Zemen Insurance S.C Invites Bids for Exterior & Interior Signage (roof-mounted, Floor-standing, Mesh Sticker, Foam Board, Light Box) and Marketing & Promotional Materials (roll up Banners, Product Brochures).
Reporter (Apr 19, 2026) ZEMEN INSURANCE S.C INVITATION FOR OPEN BID (Ref No. ZISC/Pro/0013/2026) Zemen Insurance S.C (ZISC) invites interested
ኤን.ኤፍ.ኤ ቢዝነስ ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ኦርጅናል እና አዲስ፣ የግሬደር፣ የኤክስካቫተር፣ የዶዘር፣ የሮለር፣ የባስ መለዋወጫዎችን እንዲሁም ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎችን እና ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኦርጅናል እና አዳዲስ የባስ፣ ግሬደር፣ የዶዘር የኤክስካቫተር እና የሮለር መለዋወጫዎች እንዲሁ ያገለገሉ ቀላል ተሽከርካሪዎች
Haramaya University፡ Procurement of Laboratory Equipment
Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/156b1a34-92f1-466e-9a0c-5f4628916329/open
Addis Ababa University፡ Procurement of IT Support Services
Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9c49b7d9-c355-409c-82b5-f812236e3719/open Lot Information
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንሰፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ