Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Oct 14, 2026) INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Procurement of: SAN and Top of Rack (TOR) Switches Warranty Renewal and OEM Support BID REF NO: ETS/NCB/012/2026/27 (RE-BID) EthSwitch

EthSwitch Share Company Invites Interested and Eligible Bidders to Submit Sealed Technical and Financial Proposals for the Procurement of SAN and Top of Rack (TOR) Switches Warranty Renewal and OEM Support (Re-Bid) Under Bid Reference Number ETS/NCB/012/2026/27.

Reporter (Oct 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/039/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 11/02/2019እና በ14/02/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር-06/2019 የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪና ማሽነሪ ናፍታ፣ ዘይትና ቅባት በዘርፉ

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ናፍታ፣ ዘይትና ቅባት ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጀቶች ባለስልጣን በተቋሙ ውስጥ የሚገኙ እና ለብዙ አመታት ያገለገሉ ንብረቶች እነሱም የተሽከርካሪ መሳሪያዎች፣ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች፣ አላቂ ንብረቶች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ላፕቶፕ እና ፕሮጀክተር፣ ፕሪንተር እና የመሳሰሉት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ከምባታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) በድጋሚ 2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሣሽ ከምባታ ዞን ፍትሐብሔር ጉዳዮች ዐ/ህግ እና በአፈፃፀም

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን (Prostaglandin Hormone) በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን /prostaglandin hormone/ ግልጽ የጨረታ ማ/ቁጥር 136/18 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት

የድሬዳዋ ምድብ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት 1ኛ ፍትሐብሔር ችሎት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እሌኒ ተከስተ ፀጋዬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ብርሃን ከበደ አየለ መካከል ስላለው

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የቀለም ዓይነቶች እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f4ee4e13-456f-4453-bc34-86d845338e7b/open Lot Information

Ethiopian Customs Commission Procurement of Stationary Materials

Government (Apr 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/fd247736-13a5-49dc-b595-aab8fdbb978a/open Invitation to

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አስቴር ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ ዮሀንስ ሽፈራው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Invites Eligible and Qualified Consulting Firms of Category Grade 3 & Above that Are Licensed to Conduct Hydrogeological and Geophysical Investigation.

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በስሩ ለሚገኙት የተለያዩ አይነት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ለመከታተል የሚያግዝ GPS Tracker የሚገጥሙ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር በስሩ ለሚገኙት የተለያዩ አይነት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ለመከታተል የሚያግዝ