Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለወ/ሪት ጽዮን ጌታቸው የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች በዱቤ ግዥና ኪራይ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛዋ በውሉ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-06-2026/27. 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items.
Addis Zemen (Sep 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተለያዩ የኦክስጅን ማምረቻ
በኦሮሚያ ጤና ቢሮ የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በአዲስ አበባ አደይ አበባ ስታዲየም የሚካሄደው 1ኛው የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ሚቲንግ የሩጫ ውድድር የሚሆን ዘመናዊ የሆነ ውድድሩን የሚመጥን ዌብሳይት እና ሎጐ በተያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Mar 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 27/2018 ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ አደይ አበባ ስታዲየም
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 19, 2026) የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ_29/2018 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የጨረታ ማስታወቂያ እርማት አውጥቷል
Reporter (Mar 19, 2026) እርማት የኦሮሚያ ባንክ ቢፍቱ ቅርንጫፍ ተበዳሪ የሆኑት ወ/ሮ ፋሲካ ታከለ ኢዶሳ የወሰዱትን ብድር በውሉ መሠረት ባለመክፈላቸው
አፍሪካ ሌክስ ኢትዮጵያ የቶዮታ፣ ኪያ፣ ፎርድ፣ ኒሳን፣ ቢኤም ደብሊው እና ላንድሮቨር የመኪና መለዋወጫ እቃዎችን (Spare Parts) በክፍት ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 18, 2026) የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር . አሌአ 002/26 ድርጅታችን አፍሪካ ሌክስ ኢትዮጵያ የቶዮታ፣
መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት የሚጠቀመው 22,000 ሜትሪክ ቶን Raw Pet Coke Imported አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 19, 2026) መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ሃ/የተ/የግ/ማ ለምርት አገልግሎት የሚውዕል Raw Pet coke imported አወዳድሮ ለመግዛት ለሶስተኛ ግዜ የወጣ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የመኪና ኪራይ አገልግሎት እና Wifi Access Point (router) መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 19, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 012/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃ
የሚ/እ/ጤ/ጥ/ላ/ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት ሊሰራ ላቀደው የዙሪያ አጥር ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሚ/እ/ጤ/ጥ/ላ/ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት ሊሰራ ላቀደው የዙሪያ አጥር ስራ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት
Habesha Cement S.C. Invites Sealed Bids for the Printing of 1000 Copies of its Annual Magazine for the 2026 General Assembly.
Reporter (Mar 19, 2026) BID INVITATION (PRINTING SERVICES) Reference: HCSC/PS/001/2026 Habesha Cement S.C (HCSC) hosts a General Assembly (AGM) with