Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 04/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 14, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዊ ብሔረሰብ አስተዳር ከፍ/ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ 1ኛ የትነበርሽ አግደው፣ 2ኛ ህዝባዩሽ አግደዉ እንዲሁም 3ኛ አሳየች አግደዉ እና በአፈ/ተከሳሽ
የጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚሰጥ መጸዳጃ ቤት በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅቱ ውል ይዞ ማስገንባት (ማሰራት) ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚሰጥ መጸዳጃ ቤት በግልጽ ጨረታ አውዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅቱ
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አበበ ታከለ እና ጓደኞቹ የእቁብ ማህበር እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ.አቶ መብራት አጣናው አድማስ፣
የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽህፈት ቤት የድርጅት 3 እና ለመኖሪያ 2 ጠቅላላ 5 ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው
ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ
በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ከተማ የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ ምርጥ ዘር በቆሎ በተመደበበት ወረዳ ማጓጓዝ እንዲሁም 12×24 አንደኛ ደረጃ ኮርያ ምርት ሸራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ከተማ የዕድገት በአንድነት የዘር ብዜትና ግብይት ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ ሎት
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርስቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርስቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት የእንስሳት መድሀኒት፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የባብጫ ወንዝ የካናል ጥገና እንዲሁም የስፖርት ሜዳ ለማስተካከል የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት ሎት 1 የእንስሳት መድሀኒት፣ ሎት 2