Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት ጌታነህ ጉርሜሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወንደወሰን ሙሉነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/15568 በ16/4/2018ዓም እና

ሮሆቦት የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The National Regional State of Oromia Has Allocated Budget Towards the Cost of Oddo Shakisso Woreda Administration Office Has Secured Budget for Construction of G+4 Office Building and Related Works at Shakisso.

Mana Murtii Ol’aanaa Godina Wallaggaa Lixaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 14, 2026) Beeksisa Caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa Obbo Amaanu’eel Abbabeefi M/A/Idaa Obbo Tasfaayee Gurmeessaa gidduu falmii raawwii

Baankiin Siinqee W.A Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada

Kallacha Oromiyaa (May 14, 2026) Beeksisa Caal-baasii Siinqee Lakk.BS/KTS/030/2018 Baankiin Siinqee W.A Qabeenyota armaan gadii bu’uura Aangoo Labsii lakk.97/1990(akka foyya’eettii)

The Amhara Road Transport and Logistics Bureau Invites All Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for the Consultancy Services for Routine & Periodic /Heavy Maintenance of Road Works Under Amhara Region

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ14/09/2018 በግልጽና ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

ለመጽደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ /Deep Well Drilling Project/ ተቋራጮችን ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ / Deep Well Drilling Project/ ቦታ፦ በደብረ ብርሃን እምዬ

የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጉራጌ ዞን ውስጥ ከሚገኙ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አንዱ ሲሆን ኮሌጁ የጋርመንት እና የሰብል ልማት ማሰልጠኛ ህንጻዎች ግንባታ ስራ ለማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎች በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ፣ ብረታ ብረት፣