Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Oct 13, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም ግዢ በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ
የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2019 የበጀት ዓ.ም. የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎችን፣ የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎችን፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች እና አላቂ የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 030/19 ድርጅታችን ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ጠቅታዊ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር በ2019 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያሰባቸውን የተለያዩ ግብዓቶች በተስስር እና በጥቅል ግዥ ከዚህ
በፋና ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ሕብረት ሥራ ማህበር በ2019 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊገዛቸው ያሰባቸውን የተለያዩ ግብዓቶች በተስስር እና በጥቅል ግዥ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4e56945a-2f5c-4b42-a89b-aceaa4e8ff02/open Reference Number: EFP-NCB-G-0044-2019-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFPHS-NCB-G-0012-2019 Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Federal Police :Procurement of Food and Beverages
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ስፋቱ 49.1 ካ/ሜ የንግድ ሱቅ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ናትናኤል አብርሃም እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሃና ሩሶም መካከል ስላለው የፍርድ
የሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የ2019 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የደንብ ልብስ አልባሳት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ አልባሳት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ዲስክ ቶፕ ኮምፒተር እና ኘሪተር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ/03/2019 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ዲስክ
የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል ሰ/ምዕ/ሪጅን/ትራ/ሰብ/ኦፕ ጥገና ቢሮ በሪጅኑ ስር በሚገኙ ኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ እና ትራንስሚሽን መስመር ጥገና የሰርቪስ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ሚኒባስ እና አይሱዚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ ኃይል ሰ/ምዕ/ሪጅን/ትራ/ሰብ/ኦፕ ጥገና ቢሮ በሪጅኑ ስር በሚገኙ ኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ እና
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ደ/ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ጽ/ቤት ሥር እንስሳት ክሊኒክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ደ/ ሲዳማ ዞን አለታ ጩኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ እንስሳት ና ዓሳ
የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጥበቃ አውት ሶርስ (የአገልግሎት ግዥ) በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች ለመግዛት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መስፈርት መሰረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 03/2019 የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጥበቃ አውት ሶርስ (የአገልግሎት ግዥ) በዘርፉ ከተሰማሩ
በአማራ ቤቶች ልማት ድርጅት የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ቤቶች ልማት ድርጅት የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የደንብ
አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አገ/ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለ2019 ዓ.ም የሥራ ዘመን አገልግሎት የሚውሉ የጥበቃ ሠራተኞችና የፅዳት ሠራተኞች ዩኒፎርምና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አገ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለጥበቃ እና ለፅዳት ሠራተኞች አልባሳትና ጫማ ግዥ አልትሜት