Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የሀሾ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት የተለያዩ አነስተኛ መናፈሻ ፓርክ ቦይ ግንባታን በሎት ከፋፍሎ ለማስገንባት ፈልጎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በጽ/ቤቱ ግቢ ውስጥ የሊሾ እና የልስን ስራዎችን ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ግ/07/18 በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ትምህርት ጽ/ ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት

በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት አሮጌ መኪናዎችን ለማንኛውም ግለሰብም ሆነ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ግ/06/18 በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ፋይ/ ጽ/ ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት

አምቦ የገ/ህ/ሥራ ማህበራት ዩኒየን የ2018/2019 ዓ.ም የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ በሽገር ከተማ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር መጋዘናችን በመጫን በምዕራብ ሸዋ ዞን በዩኒየኑ የሥራ ክልል ሥር ላሉት የህብረት ሥራ ማህበራት ለማጓጓዝ ይፈልጋል

የሜ/ዞ/ከ/ፍ/ ቤት የአራፊ መዝገብ ቤት የግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የሜ/ዞ/ከ/ፍ/ ቤት የአራፊ መዝገብ ቤት የግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡– 1.

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት ስር ላለው ባህልና ኪነ- ጥበብ ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የሙዚቃ መሳሪያ፣ የባህል ቡድን አልባሳት፣ የልጆች መጫወቻ እና የካፍቴሪያ መግዛት ይፈልጋል

የደሴ ከተማ አስተዳደር የከተማና መሰረተ ልማት መምሪያና በስሩ ያሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የ2018 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ከተማ አስተዳደር የከተማና መሰረተ ልማት መምሪያና በስሩ ያሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የ2018

በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ውሃ ማዕ/ኢነ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት ምንጭ በቦታ የተለያዩ የውሃ ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ግ/008/18 በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ውሃ ማዕ/ኢነ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት በመደበኛ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ለአንድ ዓመት 184764 ሊትር ውል ገብቶ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ዋና መስሪያ ቤት (90 ኪ.ሜትር ሙገር) እና ታጠቅ ቅርንጫፍ (10 ኪ.ሜትር) የሚያቀርብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል