Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሀ/የተ/የህ/ስ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እና ሄኖክ አሰፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 01/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephtalate) plastic cas(ጥሬ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ. G+2 ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: የጨረታ ደንቦች፡–

ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 10 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የጨረታ ማራዘሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) ማስታወቂያ ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ የተለያዩ የፎርድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ 7 ቀን

በቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጨለለቃ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) 2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሾች በእነ ዳግማዊ ዓለማየሁ 3 ሰዎች እና በአፈጻጸም ተከሳሽ በአቶ ዓለማየሁ

በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ አስተዳደር የበጤ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት የሚገኙ 5 ቦታዎች ጠቅላላ ስፋቱ 2500 ካሬ ሜትር የሆነ ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምስራቅ አዲስ አበባ ሪጅን የተለያዩ ዓይነት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን (ፈርኒቸሮች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Ethiopian Electric Utility ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ምስ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/001/2019 ተቀማችን ቢሮ አገልግሎት የሚውሉ

በአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረደ 14 ህዳሴ ቅ/መጀ የመጀ/ደ/ት ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም በአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ወረደ 14 ህዳሴ

በምዕራብ አርሲ ዞን ቆሬ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ጽህፈት መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊና አቅም ያላቸውን ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በምስራቅ ወለጋ ዞን የዲጋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ንብረቶች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማ ግዥ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም በከተማው ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማሰታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የቡሌ ሆራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም በከተማው ስር

Addis Ababa University፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Sep 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/937e75f8-be4a-46e3-8e04-738772a653cc/open Lot Information