Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for Supply Gym Rubber Flooring & Floor Carpet for FQRA 4B+G21+ HQ Projects

Addis Zemen (Jun 17, 2025) INVITATION FOR RE-BIDIFB.No. ECWCRT/NCB/PG-42/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Supply Gym Rubber flooring & floor carpet for FQRA

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር፣ አሮጌ የመኪና ሞተሮች፣ ተሽከርካሪ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ18/10/2017 እና 21/10/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኦሮሚያ ግብርና ኅ/ሥ/ማ ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ የቋሚ ዕቃ እና የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2025) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ኅ/ሥ/ማ ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ከህጋዊ ንግድ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1 የቋሚ ዕቃ፣

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች