Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 15, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለ3ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ

የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል። ስለሆነም በዘርፉ ልምድ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 57/2018  በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀላባ ዞን ቁሊቶ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የእህል አቅርቦቶች በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ተጫራች ለመስጠት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ቁሊቶ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/ብማ/362/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

ለመኖሪያ እና ለደርጅት የሚውል ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብዱልፈታ በድሩ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዶ/ር ሻወል ኃይለ መካከል ስላለው

የሰፈረ ሰላም ቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም. 1ኛ (አንደኛ) ዙር ግልፅ ጨረታ የሚፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎች አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰፈረ ሰላም ቅድመ–አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018ዓ.ም 1ኛ (አንደኛ) ዙር ግልፅ

የሞተር ሳይክል የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ገብረማሪያም ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ስፈልግ ሞገስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

Arbaminch University፡ Procurement of Construction Maintenance Equipment/የህንፃዎች እድሳት እና ጥገና ክፍል ለስታድየም ሥራ የሚውል

Government (Aug 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a844f293-aa15-44c3-9972-832fcb2ee66f/open Lot Information

የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን የጨረታ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ማስተካከያ በቀን 11/12/18 ዓ.ም የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት

የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሸን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን የጨረታ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ማስተካከያ በቀን 15/12/18 ዓ.ም የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን በሰዌና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ መደበኛ በጀት ፕሮግራም በታቀፉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል