Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ አድማሱ በላይ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ማዕረግ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር በኮ/መ/ቁ

ድጋሚ የወጣ የቤት እና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) ህዳር 02 ቀን 1957 ዓ.ም. የተቋቋመ ቢሆንም ማህበሩ ከ1966 ዓ.ም.

የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር 61 ሰው የሚጭን ፊያት N3 ዘመኑ ያለፈበት ለረጅም ዓመታት የቆመ ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውል አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 127 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።  ቁሳቁሶቹም፣ የመኪና መለዋወጫዎች ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የገቢዎች ሚኒስቴር: የኔትወርክ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/54a0a275-bc6d-4436-891d-3f6f6227e3a0/open Lot Information

የቤቱ ስፋት 80 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ታምራት ፀጋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጌጤ ቀማው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሻሻመኔ ከተማ መስተዳደር የሻሻመኔ ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የውሃ ቆጣሪ እና Different Size of Bearings በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሻሻመኔ ከተማ መስተዳደር የሻሻመኔ ከተማ ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት

DIGAF Microcredit Providers S.C. Invites Proposals for the Design, Development, and Deployment of a Modern, Secure, and User-friendly Corporate Website.

Reporter (Apr 26, 2026) REQUEST OF PROPOSAL (RFP) Website Design, development, and deployment 1. Background DIGAFMicrocredit Providers S.C is a

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የፀሐይ መከላከያ መጋረጃ፣ Internal Hard Disks እና ቦሎ መለጠፊያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የጨረታ ማስታወቂያ (ቁ 16/2018) ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከዚህ ቀጥሎ የተገለጹትን እቃዎች

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን

LM International Ethiopia Invites Qualified Suppliers to Submit Sealed Bids for the Supply and Delivery of 100,000 Kg (1,000 Quintals) of Famix (CSB Flour Mix) to Debreberhan, Amhara Region, to Support 4,000 IDP Households.

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የልሳነ ጉምሩክ መጽሔት ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e5e53098-a043-498d-af5e-d9e45fb6329d/open Lot Information