Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Dire Gazetta (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የአካባቢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣ የፋክስ እና ሌሎች ተመሳሳይ የቢሮ ዕቃዎችን በዋናው ቢሮና ቅ/አገልግሎት መስጫ

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣ የፋክስ እና ሌሎች ተመሳሳይ የቢሮ ዕቃዎችን በዋናው ቢሮና ቅ/አገልግሎት መስጫ በመምጣት ሰርቪስ ማድረግና መጠገን ስራ የአገልግሎት ግዢ በአካባቢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ፈጽሞ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2018 የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን

የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግስጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁ.04/2017 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታከስ ዕዳ የያዛቸዉን ለቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀውን ህንፃ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸዉን ለቆዳ ማምረቻ የተዘጋጀውን ህንፃ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/DE/06/19 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Aug 17, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ መረዳጃ ማህበር እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ታደለ ታረቀ መካከል

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የመዋቢያ ክፍልና ዳይሬክተር ኦፊስ ኢንተሬር ሥራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ እና እስቲዲዮ ቢ የኢፖክሲ ሥራ ደረጃ 8 የህንጻ ማስዋብ ስራ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጯራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Aug 17, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሣሾች 1. አጉማስ መኩሪያ 2. ብርቱኳን ታከለ 3. ጠጄ

በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የወረታ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በጤና ጣቢያው በ2019 ዓ/ም የበጀት ዘመን ጀኔሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የወረታ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በጤና ጣቢያው በ2019 ዓ/ም የበጀት

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን ያዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ የሐይቅ ማረሚያ ቤት አስ/ር ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ለህግ ታራሚዎች የሚያስፈለጉ ልዩ ልዩ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ambo Farmers’ Cooperative Union is Seeking Bids from Eligible Contractors (category BC-4/GC-5 and Above) for the Construction of a Fattening Shed and Fence at Their Head Quarter in Ambo Town.

የቦታው ስፋት 37.16 ካ.ሜ. የሆነ ኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ደቡብ ኮከበ አንድነት መረዳጃ እድር እና በፍ/ባለዕዳ እነ ሳሃሉ ሻኖ መካከል

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የህጻናት ማቆያ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 20, 2026) የብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ